Emmanuel Full Gospel Sermons

ራሳችሁን ለእግዚአብሔር አቅርቡ (ሮሜ 6፡ 12-23)

Informações:

Synopsis

ሮሜ 6፡ 12-23 ሐዋሪያው ጳውሎስ በዚህ ምዕራፍ ላይ ሶስት መሰረታዊ ነገሮች ያሳየናል። እወቁ (ከክርስቶስ ጋር ለኃጢያት ሞተናል፥ ለእግዚአብሔር እንድኖርች ከክርስቶስ ጋር ተነስተናል) 2. ቁጠሩ (count yourselves) 3. አቅርቡ (present yourselves) (ራሳችሁን ለእግዚአብሔር አቅርቡ)